በትግራይ ም ዕራብ ሽሬ አካባቢ ተኩስ የከፈተው የሕወሓት ኃይል በ20 ደቂቃ ውስጥ ተደመሰሰ

ለረዥም ጊዜ በተከዜ በረሃ መሽጎ እጅ አልሰጥም ያለው የሕውሓት ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከተደመሰሰ በኋላ  በትግራይ ጦርነት የሚባል ነገር የለም ሲሉ አንድ የመከላከያ ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። የመከላከያው ምንጭ ሕወሓት ሲተመንበት የነበረው የተከዜው በረሃ ጦር ከተወገደበት በኋላ አሁን በየአካባቢው ተበታትኖ የቀረ ሰራዊት ነው ያለው ብለዋል። Shire Map በየስፍራው ተበታትኖ ያለው የሕወሓት ኃይል … Continue reading በትግራይ ም ዕራብ ሽሬ አካባቢ ተኩስ የከፈተው የሕወሓት ኃይል በ20 ደቂቃ ውስጥ ተደመሰሰ